የተጠቃሚ ጥያቄዎች

የፖሊሲ ዝርዝሮች

መዝገብ ይቀይሩ
የፖሊሲ ምክንያት
Meta በሚመለከተው ህግ እና በአገልግሎት ህገደንቦች መሰረት መለያን ለማስወገድ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣል። የምንቀበለው እያንዳንዱ ጥያቄ በጥንቃቄ ይገመገማል እና የተወሰኑ ጥያቄዎችን ላንቀበል ወይም ተጨማሪ ማብራሪያ ልንጠይቅባቸው እንችላለን።
የሚከተሉትን የማስወገድ ጥያቄዎችን እናከብራለን፦
  • መለያዎች በመለያው ባለቤት ሲጠየቁ
  • አቅም በሌለው ግለሰብ የተያዙ መለያዎች፣ የስልጣን ማረጋገጫ እና አቅም ማጣትን የሚያረጋግጡ የሕክምና ሰነዶችን በያዘ በተፈቀደለት ተወካይ ሲጠየቁ
የተጠቃሚ ተሞክሮዎች
Facebook ላይ ላሉ ሰዎች ደንብ ማስከበር ምን እንደሚመስል አንዳንድ ምሳሌዎችን ይመልከቱ፣ ለምሳሌ፦ Facebook ላይ መሆን የለበትም ብለው የሚያምኑትን የሆነ ነገር ሪፖርት ማድረግ፣ የማህበረሰብ ደንቦችን ጥሰዋል ተብሎ ሲነገርዎ እና የሆነ ይዘት ላይ የማስጠንቀቂያ ማያ ገጽ ማየት ምን እንደሚመስል።
ማስታወሻ፦ እኛ ሁልጊዜም በመሻሻል ላይ ነን፣ ስለዚህ እዚህ የሚያዩት ነገር አሁን ከምንጠቀምበት ነገር አንጻር ትንሽ ጊዜው ያለፈበት ሊሆን ይችላል።
የተጠቃሚ ተሞክሮ
ሪፖርት ማድረግ
የተጠቃሚ ተሞክሮ
የድህረ-ሪፖርት መረጃ ልውውጥ
የተጠቃሚ ተሞክሮ
የማስወገድ ተሞክሮ
የተጠቃሚ ተሞክሮ
የማስጠንቀቂያ ማያ ገጾች
ማስፈጸም
በዓለም ዙሪያ በFacebook ላይ ለሚገኝ ለእያንዳንዱ ሰው ተመሳሳይ ፖሊሲዎች አሉን።
የግምገማ ቡድኖች
በመላ ዓለም የሚገኙ ከ15,000 በላይ ገምጋሚዎችን ያቀፈ ቡድናችን Facebook ላይ የሚገኙ ሰዎችን ደህንነት ለማረጋገጥ በየቀኑ ስራዎችን ይሰራል።
የባለድርሻ ተሳትፎ
ውጫዊ ባለሙያዎች፣ ምሁራን፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና ፖሊሲ አውጪዎች የFacebook የማህበረሰብ ደንቦችን ለማሳወቅ ይረዳሉ።
በተጠቃሚ ጥያቄዎች ላይ እገዛን ያግኙ
የማህበረሰብ ደንቦቻችንን የሚጻረር ነገር በFacebook ላይ ካዩ ምን ማድረግ እንደሚችሉ ይወቁ።
የእገዛ ማዕከላችንን ይጎብኙ