አዋቂዎችን ለወሲብ ማመቻቸት እና ልቅ የሆነ ወሲባዊ ቋንቋ
የፖሊሲ ዝርዝሮች
መዝገብ ይቀይሩ
ዛሬ
15 ሜይ 2025
3 ኦክቶ 2024
30 ኦገስ 2024
1 ማርች 2024
6 ዲሴም 2023
24 ኖቬም 2022
24 ዲሴም 2021
25 ኖቬም 2021
29 ኦክቶ 2021
26 ፌብሩ 2021
19 ኖቬም 2020
29 ሜይ 2020
27 ኦገስ 2019
31 ጁላይ 2019
29 ዲሴም 2018
16 ኦክቶ 2018
የተጠቃሚ ተሞክሮዎች
Facebook ላይ ላሉ ሰዎች ደንብ ማስከበር ምን እንደሚመስል አንዳንድ ምሳሌዎችን ይመልከቱ፣ ለምሳሌ፦ Facebook ላይ መሆን የለበትም ብለው የሚያምኑትን የሆነ ነገር ሪፖርት ማድረግ፣ የማህበረሰብ ደንቦችን ጥሰዋል ተብሎ ሲነገርዎ እና የሆነ ይዘት ላይ የማስጠንቀቂያ ማያ ገጽ ማየት ምን እንደሚመስል።
ማስታወሻ፦ እኛ ሁልጊዜም በመሻሻል ላይ ነን፣ ስለዚህ እዚህ የሚያዩት ነገር አሁን ከምንጠቀምበት ነገር አንጻር ትንሽ ጊዜው ያለፈበት ሊሆን ይችላል።
የተጠቃሚ ተሞክሮ
ሪፖርት ማድረግ
የተጠቃሚ ተሞክሮ
የድህረ-ሪፖርት መረጃ ልውውጥ
የተጠቃሚ ተሞክሮ
የማስወገድ ተሞክሮ
የተጠቃሚ ተሞክሮ
የማስጠንቀቂያ ማያ ገጾች
ማስፈጸም
በዓለም ዙሪያ በFacebook ላይ ለሚገኝ ለእያንዳንዱ ሰው ተመሳሳይ ፖሊሲዎች አሉን።
የግምገማ ቡድኖች
በመላ ዓለም የሚገኙ ከ15,000 በላይ ገምጋሚዎችን ያቀፈ ቡድናችን Facebook ላይ የሚገኙ ሰዎችን ደህንነት ለማረጋገጥ በየቀኑ ስራዎችን ይሰራል።
የባለድርሻ ተሳትፎ
ውጫዊ ባለሙያዎች፣ ምሁራን፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና ፖሊሲ አውጪዎች የFacebook የማህበረሰብ ደንቦችን ለማሳወቅ ይረዳሉ።
በአዋቂዎች ወሲባዊ ማባበያ እና ወሲባዊ ግልጽነት ቋንቋ እገዛ ያግኙ
የማህበረሰብ ደንቦቻችንን የሚጻረር ነገር በFacebook ላይ ካዩ ምን ማድረግ እንደሚችሉ ይወቁ።
የእገዛ ማዕከላችንን ይጎብኙ