ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆች ተጨማሪ ጥበቃ

የፖሊሲ ዝርዝሮች

መዝገብ ይቀይሩ
ለሚከተሉት ተገዢ እንሆናለን፦
  • እድሜው ያልደረሰ ልጅን መለያ ለማስወገድ የሚቀርቡልን ጥያቄዎች።
  • መንግስት ወሲባዊ ያልሆነ የህጻን ብዝበዛ ምስሎችን እንዲጠፉ ይጠይቃል።
  • ሳይታሰብ ታዋቂ በሆኑ ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆች ላይ የሚደረጉ ጥቃቶችን ለማስወገድ የህጋዊ ሞግዚት ጥያቄዎች።
ለሚከተሉት የማህበረሰብ ደንቦች፣ ተግባራዊ ለማድረግ ተጨማሪ መረጃ እና/ወይም አውድ እንፈልጋለን፦
ለልጁ ደህንነት አደጋ አለው ተብሎ ሲታመን፣ አንድን ህጻን ለመለየት ሲባል የተፈጠረ ይዘት እንድናስወግድ በተጠቃሚ፣ በመንግስት፣ በሕግ አስፈጻሚ ወይም በውጪ የህጻን ደህንነት ባለሙያዎች ጥያቄ ሲቀርብልን ይዘቱን ልናስወግደው እንችላለን።
የተጠቃሚ ተሞክሮዎች
Facebook ላይ ላሉ ሰዎች ደንብ ማስከበር ምን እንደሚመስል አንዳንድ ምሳሌዎችን ይመልከቱ፣ ለምሳሌ፦ Facebook ላይ መሆን የለበትም ብለው የሚያምኑትን የሆነ ነገር ሪፖርት ማድረግ፣ የማህበረሰብ ደንቦችን ጥሰዋል ተብሎ ሲነገርዎ እና የሆነ ይዘት ላይ የማስጠንቀቂያ ማያ ገጽ ማየት ምን እንደሚመስል።
ማስታወሻ፦ እኛ ሁልጊዜም በመሻሻል ላይ ነን፣ ስለዚህ እዚህ የሚያዩት ነገር አሁን ከምንጠቀምበት ነገር አንጻር ትንሽ ጊዜው ያለፈበት ሊሆን ይችላል።
የተጠቃሚ ተሞክሮ
ሪፖርት ማድረግ
የተጠቃሚ ተሞክሮ
የድህረ-ሪፖርት መረጃ ልውውጥ
የተጠቃሚ ተሞክሮ
የማስወገድ ተሞክሮ
የተጠቃሚ ተሞክሮ
የማስጠንቀቂያ ማያ ገጾች
ማስፈጸም
በዓለም ዙሪያ በFacebook ላይ ለሚገኝ ለእያንዳንዱ ሰው ተመሳሳይ ፖሊሲዎች አሉን።
የግምገማ ቡድኖች
በመላ ዓለም የሚገኙ ከ15,000 በላይ ገምጋሚዎችን ያቀፈ ቡድናችን Facebook ላይ የሚገኙ ሰዎችን ደህንነት ለማረጋገጥ በየቀኑ ስራዎችን ይሰራል።
የባለድርሻ ተሳትፎ
ውጫዊ ባለሙያዎች፣ ምሁራን፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና ፖሊሲ አውጪዎች የFacebook የማህበረሰብ ደንቦችን ለማሳወቅ ይረዳሉ።
ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆች ተጨማሪ ጥበቃ ላይ እርዳታ ያግኙ
የማህበረሰብ ደንቦቻችንን የሚጻረር ነገር በFacebook ላይ ካዩ ምን ማድረግ እንደሚችሉ ይወቁ።
የእገዛ ማዕከላችንን ይጎብኙ